ኢዮብ 3:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ ፀጥታም አላገኘሁም፥ አላረፍሁም። ነገር ግን መከራ ደረሰችብኝ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ሰላም የለኝም፤ ርጋታም የለኝም፤ ሁከት እንጂ ዕረፍት የለኝም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ አልተማመንሁም፥ አላረፍሁም፥ ነገር ግን መከራ መጣብኝ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በውስጤ ሁከት ብቻ ስላለ፥ ሰላም፥ ጸጥታና ዕረፍት የለኝም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ አልተማመንሁም፥ አላረፍሁም፥ ነገር ግን መከራ መጣብኝ። 参见章节 |