Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በዚ​ያም የጥ​ንት ዘመን ሰዎች በአ​ን​ድ​ነት፥ የአ​ስ​ጨ​ና​ቂ​ውን ድምፅ አይ​ሰ​ሙም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ምርኮኞች እንደ ልባቸው ይቀመጣሉ፤ ከእንግዲህም የአስጨናቂዎቻቸውን ጩኸት አይሰሙም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በዚያ ግዞተኞች በአንድነት ተዘልለው ተቀምጠዋል፥ የአስጨናቂውን ድምፅ አይሰሙም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እስረኞች እንኳ ሰላም ያገኛሉ፤ የአሠሪዎቻቸውን የቊጣ ድምፅ ከመስማት ይድናሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በዚያ ግዞተኞች በአንድነት ተዘልለው ተቀምጠዋል፥ የአስጨናቂውን ድምፅ አይሰሙም።

参见章节 复制




ኢዮብ 3:18
7 交叉引用  

ኃጥ​ኣን በዚያ በቍ​ጣው መቅ​ሠ​ፍት ይቃ​ጠ​ላሉ፤ በዚ​ያም በሥ​ጋ​ቸው የተ​ጨ​ነ​ቁት ያር​ፋሉ።


ታና​ሹና ታላቁ በዚያ አሉ፤ ጌታ​ውን ያገ​ለ​ገለ ባሪ​ያም በዚያ አለ።


በከ​ተ​ማው ሕዝብ ውካታ ይዘ​ብ​ታል፤ የሚ​ያ​ስ​ፈ​ራ​ው​ንም ጩኸት አይ​ሰ​ማም።


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጮኹ፤ ዘጠኝ መቶ የብ​ረት ሰረ​ገ​ሎች ነበ​ሩ​ትና፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ልጆች ሃያ ዓመት እጅግ ያስ​ጨ​ን​ቃ​ቸው ነበር።


跟着我们:

广告


广告