ኢዮብ 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጕልበቶች ስለ ምን ደገፉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የሚቀበሉኝ ጕልበቶች፤ የሚያጠቡኝ ጡቶች ለምን ተገኙ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉልበቶች ስለምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለምን ጠባሁ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጒልበቶች እኔን ለመቀበል፥ ጡቶችም እኔን ያጠቡ ዘንድ ለምን ተገኙ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ጕልበቶች ስለ ምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ? 参见章节 |