ኢዮብ 29:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ባለ ሀብት በነበርሁ ጊዜ፥ ልጆችም በዙሪያዬ በነበሩ ጊዜ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሁሉን ቻይ አምላክ ከእኔ ጋራ ነበረ፤ ልጆቼም በዙሪያዬ ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሁሉን የሚችል አምላክ ከእኔ ጋር ገና ሳለ፥ ልጆቼም በዙሪያዬ ሳሉ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሁሉን የሚችል አምላክ ገና ስላልተለየኝ፥ ልጆቼ ሁሉ በዙሪያዬ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሁሉን የሚችል አምላክ ከእኔ ጋር ገና ሳለ፥ ልጆቼም በዙሪያዬ ሳሉ፥ 参见章节 |