ኢዮብ 29:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በእነርሱ ብስቅ አያምኑም፤ የፊቴም ብርሃን አልወደቀም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በሣቅሁላቸው ጊዜ እውነት አልመሰላቸውም፤ የፊቴም ብርሃን ብርቃቸው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እነርሱ ባልታመኑ ጊዜ ሳቅሁላቸው፥ የፊቴም ብርሃን አበረታታቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ፈገግ ስልላቸው ተዝናኑ፤ ፊቴ ሲበራ የተቋጠረ ፊታቸው ተፍታታ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 እነርሱ ባልታመኑ ጊዜ ሳቅሁላቸው፥ የፊቴንም ብርሃን አላወረዱም። 参见章节 |