ኢዮብ 29:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ሰዎች እኔን ይሰሙኛል፥ ያዳምጡኝማል፥ በምክሬም ዝም ይላሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “ሰዎች ምክሬን በጸጥታ በመጠባበቅ፣ በጕጕት አደመጡኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሰዎች እኔን ሰምተው በትዕግሥት ተጠባበቁ፥ ምክሬንም ለማዳመጥ ዝም አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሰዎች እኔን በማዳመጥ ጸጥ ይሉ ነበር፤ ምክሬንም ለመስማት በዝምታ ያዳምጡ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ሰዎች እኔን ሰምተው በትዕግሥት ተጠባበቁ፥ ምክሬንም ለማዳመጥ ዝም አሉ። 参见章节 |