ኢዮብ 29:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ድሃውን ከሚጨቁነው እጅ አድኛለሁና። ረዳት የሌለውን ደሃአደጉንም ረድቸዋለሁና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ለርዳታ የሚጮኸውን ችግረኛ፣ ድኻ አደጉንም ታድጌአለሁና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚጮኸውን ችግረኛ፥ ወላጅ አልባውንና ረጂ የሌለውን አድኜ ነበርሁና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ይህም የሆነው የድኾችን ጩኸት ሰምቼ እታደጋቸውና፥ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውንም ልጆች እረዳቸው ስለ ነበረ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የሚጮኸውን ችግረኛ፥ ድሀ አደጉንና ረጂ የሌለውን አድኜ ነበርሁና። 参见章节 |