ኢዮብ 28:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በሰው ሁሉ ዘንድ ተረስታለች፥ ከሰማይ ወፎችም ተሰውራለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ከሕያዋን ፍጥረታት ዐይን ሁሉ ተሰውራለች፤ ከሰማይ ወፎችም ተሸሽጋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከሕያዋን ሁሉ ዐይን ተሰውራለች፥ ከሰማይ ወፎችም ተሸሽጋለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ከሕያው ፍጡር ሁሉ የተሰወረች ናት፤ በሰማይ የሚበሩ ወፎች እንኳ ፈልገው አያገኙአትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ከሕያዋን ሁሉ ዓይን ተሰውራለች፥ ከሰማይ ወፎች ተሸሽጋለች። 参见章节 |