ኢዮብ 28:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ የወርቅም ጥሬ ዕቃ የእርስዋ ለውጥ አይሆንም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ወርቅም ብርሌም አይወዳደሯትም፤ በወርቅ ጌጥም አትለወጥም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ ከጥሩ ወርቅ በተሠራ ዕቃም አትለወጥም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ወርቅና የጠራ መስተዋት አይስተካከሉአትም፤ ከንጹሕ ወርቅ በተሠራ ጌጥም አትለወጥም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ በጥሩ ወርቅም ዕቃ አትለወጥም። 参见章节 |