ኢዮብ 28:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ቀላይ፦ በእኔ ውስጥ የለችም ትላለች። ባሕርም፦ በእኔ ዘንድ የለችም ይላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ውቅያኖስ፣ ‘በእኔ ውስጥ የለችም’ ይላል፤ ባሕርም፣ ‘በእኔ ዘንድ አይደለችም’ ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ቀላይ፦ በእኔ ውስጥ የለችም ይላል፥ ባሕርም፦ በእኔ ዘንድ የለችም ይላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ‘ውቅያኖስ በእኔ ውስጥ የለችም’ ይላል፤ ‘ባሕሩም ከእኔ ጋር አይደለችም’ ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ቀላይ፦ በእኔ ውስጥ የለችም ይላል፥ ባሕርም፦ በእኔ ዘንድ የለችም ይላል። 参见章节 |