ኢዮብ 28:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የፈሳሹንም ጥልቀት ይገልጣል። ኀይሉንም በብርሃን ይገልጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የወንዞችን ምንጭ ይበረብራል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የወንዞችን መነሻዎች ይፈልጋል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የወንዞቹን ምንጮች ይገድባል፤ በምድር ውስጥ የተደበቀውንም ሀብት ያገኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ፈሳሹም እንዳይንጠባጠብ ይገድባል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል። 参见章节 |