ኢዮብ 27:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅን እየሠራሁ አልጠፋም፤ ያደረግሁት ክፉ ነገር አይታወቀኝምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጽድቄን አጥብቄ እይዛለሁ፤ አልለቀውምም፤ በዘመኔም ሁሉ ኅሊናዬ አይወቅሠኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በጽድቄ እጸናለሁ እርሱንም አልተውም፥ ከቀኖቼም ሁሉ ስለ አንዱም እንኳን ኅሊናዬ አይወቅሰኝም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “በእውነተኛነቴ እጸናለሁ፤ እርሱንም አልተውም፤ በሕይወት በምኖርበት ዘመን ሁሉ ኅሊናዬ በዚህ ነገር አይወቅሰኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጽድቄን እይዛለሁ እርሱንም አልተውም፥ ከቀኖቼም ሁሉ ስለ አንዱ ልቤ አይዘልፈኝም። 参见章节 |