ኢዮብ 27:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህን ሁሉ ጻድቃን ይወስዱታል። ሀብቱንም ቅኖች ይከፋፈሉታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርሱ ያከማቸውን ጻድቃን ይለብሱታል፤ ብሩንም ንጹሓን ይከፋፈሉታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እርሱ ያዘጋጀው ይሆናል፥ ነገር ግን ጻድቅ ይለብሰዋል፥ ብሩንም ንጹሐን ይከፋፈሉታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ዳሩ ግን ክፉ ሰው የሰበሰበውን ልብስ ጻድቅ ይለብሰዋል፤ ያካበተውንም ብር ንጹሖች ይካፈሉታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እርሱ ያዘጋጀው ይሆናል፥ ነገር ግን ጻድቅ ይለብሰዋል፥ ብሩንም ንጹሐን ይከፋፈሉታል። 参见章节 |