ኢዮብ 27:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእርሱም የቀሩት ፈጽመው ይሞታሉ። ለመበለቶቻቸውም የሚያዝንላቸው የለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የተረፉለትም በመቅሠፍት ዐልቀው ይቀበራሉ፤ መበለቶቻቸውም አያለቅሱላቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለእርሱ የተረፉትም በቸነፈር ይቀበራሉ፥ መበለቶቻቸውም አያለቅሱላቸውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከዚህ የተረፉትም በበሽታ ያልቃሉ፤ መበለቶቻቸው እንኳ አያለቅሱላቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለእርሱም የቀሩት በቸነፈር ይቀበራሉ፥ መበለቶቻቸውም አያለቅሱም። 参见章节 |