ኢዮብ 26:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የዙፋኑን ፊት ይሸፍናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። 参见章节 |