ኢዮብ 25:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጻድቅ ሰው በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ንጹሕ ይሆናል? ከሴትስ የተወለደ ራሱን ንጹሕ ማድረግ እንዴት ይችላል? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፣ ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ ይሆን ዘንድ ይችላልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰውስ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፥ ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ ይሆን ዘንድ እንዴት ይችላል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እንዴት ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሆኖ ሊገኝ ይችላል? ሰብአዊ ፍጡር ሆኖ እንዴት ንጹሕ ሊሆን ይችላል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሰውስ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፥ ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ ይሆን ዘንድ እንዴት ይችላል? 参见章节 |