ኢዮብ 23:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በኀይሉ ብዛት ቢመጣብኝም እንኳ በቍጣው አያስፈራራኝም ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በታላቅ ኀይሉ ከእኔ ጋራ ይሟገት ይሆን? አይደለም፤ ይልቁን ያደምጠኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በታላቅ ኃይሉ ከእኔ ጋር ይምዋገት ነበርን? ይልቁንም! ማዳመጥ ይበቃው ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ታዲያ፥ እግዚአብሔር በታላቅ ኀይሉ ይፋረደኝ ይሆን? አይደለም፤ ነገር ግን ነገሬን ያዳምጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በኃይሉ ብዛት ከእኔ ጋር ይምዋገት ነበርን? እንኳን! ያደምጠኝ ነበር። 参见章节 |