ኢዮብ 23:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ዛሬም ዘለፋዬ ከእጄ እንደ ሆነ ዐወቅሁ። እጁንም በእኔ ላይ አከበደ፥ አስለቀሰኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ዛሬም ሐዘኔ መራራ ነው፤ እያቃሰትሁ እንኳ እጁ በላዬ ከብዳለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ዛሬም ደግሞ የኀዘን እንጉርጉሮዬ ገና መራራ ነው፥ በመቃተት ብጮኽም እጁ በእኔ ላይ እንደ ከበደች ናት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “አሁንም ልቤ በመረረ ሐዘንና ሮሮ የተሞላ ነው፤ በመቃተት ብጮኽም እጁ በእኔ ላይ እንደ ከበደች ናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ዛሬም ደግሞ የኅዘን እንጕርጕሮዬ ገና መራራ ነው፥ እጁ በልቅሶ ጩኸቴ ላይ ከብዳለች። 参见章节 |