ኢዮብ 23:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “ስለ ፍርድ የሚከራከር ማን ነው? እርሱ የወደደውን ያደርጋልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “እርሱ ግን ራሱን ችሎ ብቻውን የሚኖር ነው፤ የሚቋቋመውስ ማን ነው? እርሱ የፈቀደውን ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱ ግን የሚተካከለው የለውም፥ ማንስ ውሳኔውን ያስቀይረዋል? የወደደውንም ያደርጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “እርሱ ራሱ ይወስናል፤ እርሱንም የሚቃወም የለም፤ እርሱ የወደደውን ሁሉ ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እርሱ ግን ብቻውን ነው፥ እርሱንስ የሚመስለው ማን ነው? ነፍሱም የወደደችውን ያደርጋል። 参见章节 |