ኢዮብ 22:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለተጠማ ውኃ አላጠጣህም፥ የራብተኛውንም ጕርሻ ነጥቀሃል፥ ምድርን የሚዘራ ሰውም በውስጧ ድንበርን ያኖራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የዛሉትን ውሃ አላጠጣህም፤ የተራቡትንም ምግብ ከልክለሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጥም የደከመውን ውኃ አላጠጣህም፥ የተራበውንም እንጀራ ከልክለሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ተርበውና ተጠምተው ለደከሙ እህልና ውሃ ከልክለሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ለደካማ ውኃ አላጠጣህም፥ ለራብተኛም እንጀራን ከልክለሃል። 参见章节 |