ኢዮብ 22:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ክፋትህስ የበዛ አይደለምን? ኀጢአትህስ ቍጥር የሌለው አይደለምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ክፋትህ ታላቅ፣ ኀጢአትህ ፍጻሜ የሌለው አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ክፋትህስ ብዙ አይደለምን? ለዐመፅህም ወሰን የለውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህ ሁሉ የደረሰብህ ክፋትህ ስለ በዛና ኃጢአትህም ወሰን የሌለው ስለ ሆነ አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ክፋትህስ የበዛ አይደለምን? ለኃጢአትህም ፍጻሜ የላትም። 参见章节 |