ኢዮብ 22:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ልዑል የወደደውን ያደርግ ዘንድ የሚገባው አይደለምን? ትዕቢተኞችንስ አያዋርዳቸውምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “እግዚአብሔር ከፍ ባለው ሰማይ የሚኖር አይደለምን? በሩቅ ከፍታ ያሉትን ከዋክብት ያያል! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “እግዚአብሔር በላይ በሰማያት አይደለምን? ከዋክብትም እንዴት ከፍ ባለ ስፍራ ላይ እንዳሉ ተመልከት።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “እግዚአብሔር ከፍ ባለው ሰማይ የሚኖር አይደለምን? ከዋክብት ምንም እንኳ ከፍ ባለ ስፍራ ቢሆኑ፥ እርሱ ከበላያቸው ሆኖ ይመለከታቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እግዚአብሔር በሰማያት ከፍ ከፍ አይልምን? ከዋክብትም እንዴት ከፍ ከፍ እንዳሉ ተመልከት። 参见章节 |