ኢዮብ 21:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናገር ዘንድ ዝም በሉ፤ ከተናገርሁ በኋላ ትስቁብኛላችሁና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አኔ ስናገር ታገሡኝ፤ ከተናገርሁ በኋላ፣ መሣለቅ ትችላላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እናገር ዘንድ ተውኝ፥ ከተናገርሁም በኋላ ተሳለቁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንድ ጊዜ ለመናገር ዕድል ስጡኝ፤ ከዚያ በኋላ እንደ ፈለጋችሁ መሳለቅ ትችላላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እናገር ዘንድ ተውኝ፥ ከተናገርሁም በኋላ ተሳለቁ። 参见章节 |