ኢዮብ 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በውስጡ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ፈስሶአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ሰውነቱ በምቾት፣ ዐጥንቱም በሥብ ተሞልቶ እያለ በሞት ይለያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሰውነታቸው ወፍሮ እንዳማረባቸው፥ አጥንታቸውም በመቅን እንደ ተሞላ (እንደ ለመለመ) ይሞታሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል። 参见章节 |