ኢዮብ 20:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ከሰይፍም ኀይል አያመልጥም፤ የናስም ቀስት ይወጋዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከብረት መሣሪያ ቢሸሽም፣ የናስ ቀስት ይወጋዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከብረት መሣሪያም ቢሸሽ፥ የናስ ቀስት ይወጋዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ከብረት ሰይፍ ቢያመልጥ በነሐስ ፍላጻ ይወጋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከብረት መሣሪያም ይሸሻል፥ የናስም ቀስት ይወጋዋል። 参见章节 |