ኢዮብ 20:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “እንደዚህ እንደምትመልስ አልጠረጠርሁህም ነበር፤ በዕውቀትም ከእኔ አትሻልም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “እጅግ ታውኬአለሁና፣ ሐሳቤ መልስ እንድሰጥ ይጐተጕተኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “እንድመልስ ሐሳቤ ይገፋፋኝል፥ ስለዚህም ውስጤ መታገሥ አቅቶታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ኢዮብ ሆይ! የሕሊናዬ ብስጭት መልስ እንድሰጥህ አስገደደኝ፤ ስለዚህም ነው ለመናገር የቸኰልኩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ስለዚህ በውስጤ ስላለው ችኰላ አሳቤ ትመልስልኛለች። 参见章节 |