Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 20:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 በዐ​መፅ የሚ​ሰ​በ​ሰብ ሀብ​ትም ይጠ​ፋል፤ የሞት መል​አ​ክም ከቤቱ ውስጥ እያ​ዳፋ ያወ​ጣ​ዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የዋጠውን ሀብት ይተፋል፤ እግዚአብሔርም መልሶ ከሆዱ ያወጣዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የዋጠውን ሀብት ይተፋዋል፥ እግዚአብሔርም ከሆዱ ውስጥ ያወጣዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ክፉ ሰው የበላውን ሀብት በግዱ ይመልሳል፤ በሆዱ ውስጥ ያለውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያስተፋዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የዋጠውን ሀብት ይተፋዋል፥ እግዚአብሔርም ከሆዱ ውስጥ ያወጣዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 20:15
12 交叉引用  

የተ​ዋ​ረዱ ሰዎች ልጆ​ቹን ያጠ​ፋሉ፤ እጆ​ቹም የኀ​ዘን እሳ​ትን ያቀ​ጣ​ጥ​ላሉ።


ፈጽሞ ራሱን መር​ዳት አይ​ች​ልም። የእ​ፉ​ኝ​ትም መርዝ ከከ​ን​ፈሩ በታች አለ።


ለማ​ይ​ቀ​ም​ሰው፥ ለማ​ይ​ታ​ኘ​ክና ለማ​ይ​ዋጥ ሀብት በከ​ንቱ ይደ​ክ​ማል።


ለን​ብ​ረቱ ጥበቃ የለ​ውም፤ የወ​ደ​ደ​ው​ንም ነገር አያ​ገ​ኝም።


ጥፋ​ትም ቤቱን ወደ ፍጻሜ ያመ​ጣ​ታል። የቍጣ ቀንም ትመ​ጣ​በ​ታ​ለች።


የተወደደ መዝገብ በጠቢባን አፍ ያርፋል፤ አላዋቂዎች ግን ያጡታል።


የበላኸውን ትተፋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋለህ።


የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር በላኝ፤ ከፋ​ፈ​ለ​ኝም፤ እንደ ባዶ ዕቃም አደ​ረ​ገኝ፤ እንደ ዘን​ዶም ዋጠኝ፤ ከሚ​ጣ​ፍ​ጠ​ውም ሥጋዬ ሆዱን ሞላ።


በባ​ቢ​ሎ​ንም ላይ እበ​ቀ​ላ​ለሁ፤ የዋ​ጠ​ች​ው​ንም ከአ​ፍዋ አስ​ተ​ፋ​ታ​ለሁ፤ አሕ​ዛ​ብም ከዚያ ወዲያ ወደ እር​ስዋ አይ​ሰ​በ​ሰ​ቡም፤ የባ​ቢ​ሎ​ንም ቅጥ​ሮች ይወ​ድ​ቃሉ።


እነዚህ ሁሉ፦ ለእርሱ ያልሆነውን ወደ እርሱ ለሚሰበስብ መያዣውንም ለራሱ የሚያበዛ ወዮለት! እስከ መቼ ነው? እያሉ ምሳሌ አይመስሉበትምን?


跟着我们:

广告


广告