ኢዮብ 19:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ክብሬን ገፈፈኝ፤ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ክብሬን ገፍፎኛል፤ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወስዷል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ክብሬን ገፈፈኝ፥ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ክብሬን ከራሴ ላይ ገፎ አዋረደኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ክብሬን ገፈፈኝ፥ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ። 参见章节 |