Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 19:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 “በፊቱ ምን እን​ና​ገ​ራ​ለን? የነ​ገሩ ሥርም በእ​ርሱ ዘንድ ተገ​ኝ​ቶ​አል ብትሉ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 “ ‘የችግሩ መንሥኤ በውስጡ አለ፤ እኛ እንዴት እናሳድደዋለን?’ ብትሉ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 በእውነት፦ እንዴት እናሳድደዋለን? የነገሩ ሥር በእርሱ ዘንድ ተገኝቶአል ብትሉ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 “ወዳጆቼ ሆይ! እኔን ወቅሳችሁ ለማሠቃየት፥ የችግሩን ምክንያት እርሱ ራሱ ነው በማለት ትናገራላችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 በእውነት፦ እንዴት እናሳድደዋለን? የነገሩ ሥር በእርሱ ዘንድ ተገኝቶአል ብትሉ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 19:28
4 交叉引用  

ደን​ገ​ጡ​ሮ​ች​ሽም ሊቀ​በ​ሉሽ ይወ​ጣሉ፤ ልጅ​ሽም ሞተ ይሉ​ሻል፥ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ ያለ​ቅ​ሱ​ለ​ታል፤ ይቀ​ብ​ሩ​ት​ማል፤ በእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ በኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም ቤት በዚህ ልጅ መል​ካም ነገር ተገ​ኝ​ቶ​በ​ታ​ልና ከኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም እርሱ ብቻ ይቀ​በ​ራል።


ስለ ምን እና​ንተ እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታሳ​ድ​ዱ​ኛ​ላ​ችሁ? ከሥ​ጋ​ዬስ ስለ​ምን አት​ጠ​ግ​ቡም?


እና​ንተ ሐሣ​ርን ፍሩ​አት፥ ቍጣ በኃ​ጥ​ኣን ላይ ይመ​ጣ​ልና፤ ያን​ጊ​ዜም ክፋ​ታ​ቸው ከየት እንደ ሆነ ያው​ቃሉ።”


跟着我们:

广告


广告