Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 19:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሚስ​ቴን እለ​ማ​መ​ጣ​ታ​ለሁ፤ እር​ስዋ ግን ትጠ​ቃ​ቀ​ስ​ብ​ኛ​ለች፤ የቤ​ተ​ሰ​ቤ​ንም ልጆች ፈጽሜ አቈ​ላ​ም​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እስትንፋሴ ለሚስቴ እንኳ የሚያስጠላት ሆነ፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ተጸየፉኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ሚስቴ ጠረኔን ጠላችው፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ልመናዬን ጠሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 19:17
4 交叉引用  

ነፍ​ሴን የሚ​ያ​ወ​ጣት ያስ​ጨ​ን​ቀ​ኛል መቃ​ብ​ር​ንም እመ​ኘ​ዋ​ለሁ፤ ግን አላ​ገ​ኘ​ውም፤


አገ​ል​ጋ​ዮ​ችን እጠ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ርሱ ግን ቸል ይሉ​ኛል፤ በአ​ፌም እለ​ማ​መ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።


ለዘ​ለ​ዓ​ለም ተስፋ ቈረ​ጡ​ብኝ። ብነ​ሣም በእኔ ላይ ሐሜት ይና​ገ​ራሉ።


跟着我们:

广告


广告