ኢዮብ 19:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዘመዶች አልተረዱኝም፥ ስሜንም የሚያውቁ ረሱኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዘመዶቼ ትተውኛል፤ ወዳጆቼም ረስተውኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ዘመዶቼ ራቁኝ፤ ወዳጆቼም ረሱኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። 参见章节 |