ኢዮብ 19:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በታላቅ ቍጣም ያዘኝ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ቍጣው በላዬ ነድዷል፤ እንደ ጠላቱም ቈጥሮኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቁጣውንም አነደደብኝ፥ እንደ ጠላቱም ቈጠረኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ተቈጥቶ መዓቱን አፈሰሰብኝ፤ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ቍጣውንም አነደደብኝ፥ እንደ ጠላቱም ቈጠረኝ። 参见章节 |