ኢዮብ 18:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አሽክላዎች በላዩ ይመጣሉ፤ የተጠሙትም በእርሱ ይበረታሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወስፈንጥርም ያጣብቀዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወጥመድም ይበረታበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወጥመድም አጣብቆ ያስቀረዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወስፈንጠርም ይበረታበታል። 参见章节 |