ኢዮብ 18:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የተዋረዱ ሰዎች ንብረቱን ይወስዳሉ፤ ምክሩም ትጥለዋለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የርምጃው ብርታት ይደክማል፤ የገዛ ዕቅዱም ይጥለዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የኃይሉም እርምጃ ትጠብባለች፥ ምክሩም ትጥለዋለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የብርቱ ዕርምጃው ርዝመት እያጠረ ይሄዳል፤ የራሱም የተንኰል ዕቅድ ይጥለዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የኃይሉም እርምጃ ትጠብባለች፥ ምክሩም ትጥለዋለች። 参见章节 |