ኢዮብ 18:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “የኀጢኣተኞች መብራት ይጠፋል፥ ነበልባላቸውም ብልጭ አይልም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “የክፉዎች መብራት ይጠፋል፤ የእሳቱም ነበልባል ድርግም ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፥ የእሳቱም ነበልባል ብልጭ አይልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፤ የእሳቱም ነበልባል ዳግመኛ አይታይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፥ የእሳቱም ነበልባል ብልጭ አይልም። 参见章节 |