ኢዮብ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጭኖቹ ይበሰብሳሉ። ሞትም መልካም ሕዋሶቹን ይበላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ደዌ ቈዳውን ይበላል፤ የሞት በኵርም ቅልጥሙን ይውጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሰውነቱ ክፍሎች ይጠፋሉ፥ የሞትም የበኩር ልጅ ሰውነቱን ይበላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በሽታ ሰውነቱን ያመነምነዋል፤ ሞትም ጨርሶ ይረከበዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የሰውነቱ ብልቶች ይጠፋሉ፥ የሞትም በኵር ልጅ ብልቶቹን ይበላል። 参见章节 |