Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 18:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በም​ድር ላይ የሸ​ም​ቀቆ ገመዱ ተሰ​ው​ራ​ለች፤ የሚ​ጐ​ት​ተ​ውም በመ​ን​ገዱ ላይ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 በምድር ላይ የሸንበቆ ገመድ፣ በመንገዱም ላይ ወጥመድ በስውር ይቀመጥለታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በምድር ላይ የሸምቀቆ ገመድ፥ በመንገዱም ላይ ወጥመድ ለእርሱ ተሰውራለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 በመሬት ላይ የሸምቀቆ ገመድ ተዘርግቶለታል፤ በመንገዱም ወጥመድ ተዘጋጅቶአል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በምድር ላይ የሸምቀቆ ገመድ፥ በመንገዱም ላይ ወጥመድ ለእርሱ ተሰውራለች።

参见章节 复制




ኢዮብ 18:10
5 交叉引用  

መከራ በዙ​ሪ​ያው ታጠ​ፋ​ዋ​ለች፤ ብዙ ጠላ​ቶ​ችም ከእ​ግሩ በታች ይመ​ጣሉ።


አሽ​ክ​ላ​ዎች በላዩ ይመ​ጣሉ፤ የተ​ጠ​ሙ​ትም በእ​ርሱ ይበ​ረ​ታሉ፤


በም​ድር ላይ እንደ ተፈ​ተነ፥ ሰባት ጊዜም እንደ ተጣራ ብር የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ንጹሕ ቃል ነው።


መረ​ቤ​ንም በእ​ርሱ ላይ እዘ​ረ​ጋ​ለሁ፤ በወ​ጥ​መ​ዴም ይያ​ዛል፤ ወደ ከለ​ዳ​ው​ያ​ንም ምድር ወደ ባቢ​ሎን አመ​ጣ​ዋ​ለሁ፤ ሆኖም አያ​ያ​ትም፤ በዚ​ያም ይሞ​ታል።


ዳዊ​ትም እን​ዲህ ብሎ​አል፥ “ማዕ​ዳ​ቸው በፊ​ታ​ቸው ወጥ​መ​ድና አሽ​ክላ፥ መሰ​ና​ከ​ያና ፍዳም ትሁ​ን​ባ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告