Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 17:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከእኔ ጋር አጋና የሚ​ማታ ማን ነው?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 “አምላክ ሆይ፤ አንተ ተያዥ ሁነኝ፤ ከአንተ ሌላ ዋስ የሚሆነኝ ማን አለ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 “እባክህን፥ አንተ ዋስ ሁነኝ፥ ለእኔ ተያዥ የሚሆነኝ ማን ነው?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 አምላክ ሆይ! ከአንተ በቀር ለእኔ የሚቆምልኝ የለምና አንተው ራስህ ተያዥ ሁነኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 አሁንም አንተ መያዣ ሆነህ ተዋሰኝ፥ ከእኔ ጋር አጋና የሚመታ ማን ነው?

参见章节 复制




ኢዮብ 17:3
12 交叉引用  

እኔ እዋ​ሳ​ለሁ፤ ከእጄ ትሻ​ዋ​ለህ፤ ወደ አንተ ባላ​መ​ጣው፥ በፊ​ት​ህም ባላ​ቆ​መው፥ በዘ​መ​ናት ሁሉ አን​ተን የበ​ደ​ል​ሁህ ልሁን።


እኔ አገ​ል​ጋ​ይህ በአ​ባቴ ዘንድ ስለ ብላ​ቴ​ናው እን​ዲህ ብዬ ተው​ሼ​አ​ለ​ሁና፦ እር​ሱ​ንስ ወደ አንተ መልሼ በፊ​ትህ ባላ​ቆ​መው በአ​ባቴ ዘንድ በዘ​መ​ናት ሁሉ ኀጢ​አ​ተኛ እሆ​ና​ለሁ።


“አሁ​ንም የሚ​መ​ል​ስ​ልህ ካለ ጥራ፥ ከቅ​ዱ​ሳን መላ​እ​ክ​ትም የም​ታ​የው ካለ?


ማዕ​ከ​ላዊ ዳኛ ቢኖር፥ በሁ​ለ​ታ​ች​ንም መካ​ከል የሚ​ሰማ ቢገኝ ኖሮ፥


ክፉ ሰው ከጻድቅ ጋር በተቀላቀለ ጊዜ ይከፋል፥ የሰላም ድምፅንም ይጠላል።


አላዋቂ ሰው አጋና ይመታል፥ ለባልንጀራውም ዋስ እንደሚሆን በራሱ ደስ ይለዋል።


ለማያውቀው ከተዋሰ ሰው ልብሱን ውሰድ፥ ለእንግዳ የተዋሰውንም እርሱን አግተው።


የሰውን ፊት በማፈር ራስህን ለዋስትና አትስጥ።


እንግዲህ ድህነት እንደ ክፉ መልእክተኛ፥ ችግርም እንደ ደኅና ርዋጭ ይመጣብሃል። ሰነፍ ባትሆን ግን ባለጸግነትህ እንደምንጭ ይመጣልሃል፤ ችግርም እንደ ክፉ ርዋጭ ከአንተ ይርቃል።


እንደ ሸመላ እን​ዲሁ ጮህሁ፤ እንደ ርግ​ብም አጕ​ረ​መ​ረ​ምሁ፤


ኢየ​ሱስ ይህን ያህል በም​ት​በ​ል​ጥና ከፍ ባለች ሹመት ተሾመ።


跟着我们:

广告


广告