Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 17:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ነገር ግን እና​ንተ ሁሉ ወደ​ዚህ መጥ​ታ​ችሁ ታዩ​ኛ​ላ​ችሁ፤ በእ​ና​ንተ ዘንድ እው​ነ​ትን አላ​ገ​ኘ​ሁ​ምና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 “ነገር ግን እናንተ ሁላችሁ፣ እስኪ ተመልሳችሁ እንደ ገና ሞክሩ! ከመካከላችሁ አንድም ጠቢብ አላገኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ነገር ግን እናንተ ሁሉ ተመልሳችሁ ወደ እኔ ኑ፥ በእናንተም ዘንድ ጠቢብ አላገኝም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሁላችሁም እንደገና መጥታችሁ በፊቴ ብትከራከሩ ከመካከላችሁ አንድ እንኳ አስተዋይ ሰው አላገኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ነገር ግን እናንተ ሁሉ ተመልሳችሁ ወደ እኔ ኑ፥ በእናንተም ዘንድ ብልሃተኛ አላገኝም።

参见章节 复制




ኢዮብ 17:10
11 交叉引用  

“በእ​ር​ግጥ እና​ንተ ዓይ​ነ​ተ​ኞች ሰዎች ናችሁ፤ ጥበ​ብም በእ​ና​ንተ ዘንድ ትፈ​ጸ​ማ​ለች።


እኛ የማ​ና​ው​ቀ​ውን አንተ ምን ታው​ቃ​ለህ? እኛስ የማ​ና​ስ​ተ​ው​ለ​ውን አንተ ምን ታስ​ተ​ው​ላ​ለህ?


“ዘመ​ኖች በጩ​ኸት አለቁ፤ የልቤ ሥርም ተቈ​ረጠ።


ልባ​ቸ​ው​ንም ከጥ​በብ ሰው​ረ​ኸ​ዋል፤ ስለ​ዚህ ከፍ ከፍ አታ​ደ​ር​ጋ​ቸ​ውም።


ስለ ምንስ እንደ እን​ስሳ በፊ​ትህ ዝም አልን?


በዕ​ድሜ ያረጁ ጠቢ​ባን አይ​ደ​ሉም፥ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም ፍር​ድን አያ​ስ​ተ​ው​ሉም።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ይህን ቃል ለኢ​ዮብ ከተ​ና​ገረ በኋላ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቴማ​ና​ዊ​ውን ኤል​ፋ​ዝን እን​ዲህ አለው፥ “እንደ ባሪ​ያዬ እንደ ኢዮብ አን​ዲት ቅን ነገ​ርን በፊቴ አል​ተ​ና​ገ​ራ​ች​ሁ​ምና አን​ተና ሁለቱ ባል​ን​ጀ​ሮ​ችህ በድ​ላ​ች​ኋል።


አሁ​ንም ተቀ​መጡ፤ በደ​ልም አይ​ኑር፤ ዳግ​መ​ኛም ከጻ​ድቁ ጋር አንድ ሁኑ።


ተመልሳችሁም በጻድቁና በኃጢአተኛው መካከል፥ ለእግዚአብሔር በሚገዛውና በማይገዛው መካከል ትለያላችሁ።


እን​ግ​ዲህ ጥበ​በኛ ማን ነው? ጸሓ​ፊስ ማን ነው? ይህን ዓለ​ምስ የሚ​መ​ረ​ም​ረው ማን ነው? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የዚ​ህን ዓለም ጥበብ ስን​ፍና አላ​ደ​ረ​ገ​ው​ምን?


ይህ​ንም የም​ላ​ችሁ ስዘ​ል​ፋ​ችሁ ነው፤ እን​ግ​ዲህ ከመ​ካ​ከ​ላ​ቸሁ ወን​ድ​ማ​ማ​ቾ​ችን ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር ማስ​ታ​ረቅ የሚ​ችል ሽማ​ግሌ የለ​ምን?


跟着我们:

广告


广告