ኢዮብ 15:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ትተሃልን? በእግዚአብሔርስ ፊት እንዲህ ያለውን ቃል ትናገራለህን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ ግን ንጽሕናን ታጣጥላለህ፤ በእግዚአብሔር ፊት የሆነ ጽሞናን ትከለክላለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንተም ፈሪሃ እግዚአብሔርን እስከ መተው ደርሰሃል፥ በእግዚአብሔርም ፊት አምልኮን ታስቀራለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ትተሃል፤ ለእግዚአብሔር የሚገባውንም አምልኮ ታደናቅፋለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 አንተም እግዚአብሔርን መፍራት ታፈርሳለህ፥ በእግዚአብሔር ፊት አምልኮን ታስቀራለህ። 参见章节 |