ኢዮብ 15:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ለመኖር ተስፋ አያደርግም፤ ፍጻሜው ከንቱ ይሆናልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 በዐጸፋው አንዳች አያገኝምና፤ ከንቱን ነገር በመታመን ራሱን አያታልል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ራሱን እያሳተ በከንቱ ነገር አይታመን ዋጋው ከንቱ ነገር ይሆናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በከንቱ ነገር እየተማመነ ራሱን አያታል፤ በዚህም ዋጋ ቢስ ሆኖ ይቀራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ዋጋው ከንቱ ነገር ይሆናልና ራሱን እያሳተ በከንቱ ነገር አይታመን። 参见章节 |