Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 15:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 “እርሱ ባለ​ጠጋ አይ​ሆ​ንም፤ ሀብ​ቱም አይ​ጸ​ናም፤ ጥላ​ው​ንም በም​ድር ላይ አይ​ጥ​ልም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ከእንግዲህ ባለጠጋ አይሆንም፤ ሀብቱም አይቈይም፤ ይዞታውም በምድር ላይ አይሰፋም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ባለ ጠጋ አይሆንም፥ ሀብቱም አይጸናም፥ ጥላውንም በምድር ላይ አይጥልም፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ባለጸጋ አይሆንም፥ ሀብቱም ለብዙ ጊዜ አይቈይም፤ በምድር ላይም አይስፋፋም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ባለጠጋ አይሆንም፥ ሀብቱም አይጸናም፥ ጥላውንም በምድር ላይ አይጥልም፥

参见章节 复制




ኢዮብ 15:29
11 交叉引用  

ብር​ሃኑ በድ​ን​ኳኑ ውስጥ ይጨ​ል​ማል፤ መብ​ራ​ቱም በላዩ ይጠ​ፋል።


ለሀ​ብቱ ትርፍ የለ​ውም፤ ስለ​ዚህ በረ​ከቱ አት​ከ​ና​ወ​ን​ለ​ትም።


ጌታ​ውም ጠርቶ፦ ‘በአ​ንተ ላይ የም​ሰ​ማው ይህ ነገር ምን​ድን ነው? እን​ግ​ዲህ ወዲህ ለእኔ መጋቢ ልት​ሆን አት​ች​ል​ምና የመ​ጋ​ቢ​ነ​ት​ህን ሂሳብ አስ​ረ​ክ​በኝ’ አለው።


ፀሐይ ከትኵሳት ጋር ይወጣልና፥ ሣርንም ያጠወልጋልና፥ አበባውም ይረግፋልና፥ የመልኩም ውበት ይጠፋልና፤ እንዲሁ ደግሞ ባለ ጠጋው በመንገዱ ይዝላል።


跟着我们:

广告


广告