ኢዮብ 15:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በስብም ፊቱን ከድኖአልና ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጎአልና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 “ፊቱ በስብ ቢሸፈን፣ ሽንጡ በሥጋ ቢደነድንም፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ በውፍረትም ወገቡ ተሸፍኗልና፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ፊቱ በስብ ተሸፍኖአል ወገቡም በውፍረት ተድቦልብሎአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጓልና፥ 参见章节 |