ኢዮብ 15:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የኃጥእ ሰው ዕድሜው በጭንቅ ያልፋል፥ ለግፈኛ የተመደቡ ዓመታቱም ሁሉ የተቈጠሩ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ክፉ ሰው ዕድሜውን ሙሉ፣ ጨካኙም በተመደበለት ዘመን ሁሉ ይሠቃያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ክፉ ሰው ዕድሜ ልኩን ሲሠቃይ ይኖራል፥ እንዲሁም ግፈኛ በተመደቡለት ዓመታት በሙሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “ሰዎችን ሲጨቊን የኖረ ክፉ ሰው ዕድሜ ልኩን ሲሠቃይ ይኖራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ክፉ ሰው ዕድሜውን ሙሉ፥ ለግፈኛ በተመደቡለት በዓመታት ሁሉ በሕመም ይጣጣራል። 参见章节 |