18 ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን እነግርሃለሁ።
18 ጠቢባን ከአባቶቻቸው የተቀበሉትን፤ ሳይሸሽጉ የተናገሩትን አስረዳሃለሁ፤
18 ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን፤
በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ፥ ሽበትም ያላቸው ሽማግሎች ከእኛ ጋር አሉ።
“ስማኝ ልንገርህ፥ እነሆም ያየሁትን እነግርሃለሁ፤
ምድር ለእነርሱ ብቻ ተሰጥታለችና፤ በመካከላቸውም እንግዳ ሕዝብ አልገባባቸውምና።
ሰው በምድር ላይ ከተፈጠረ፥ ከድሮ ዘመን ጀምሮ፥ በአንተስ ዘመን እንደዚህ ያለ ነገር ታውቃለህን?
ስለዚህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶችንም በየወገናቸው በትጋት መርምር፥
ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።
እኔ ዛሬ እንደማደርግ ሕያዋን ብቻ ያመሰግኑሃል፤ ከዛሬ ጀምሮ ጽድቅህን የሚናገሩ ልጆችን እወልዳለሁ።