ኢዮብ 14:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጆቹ ቢበዙ አያያቸውም ቢያንሱም አያውቃቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ልጆቹ ክብር ቢያገኙ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节 |