ኢዮብ 13:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። 参见章节 |