ኢዮብ 13:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ላዳምጣችሁ አይገባኝም፥ ጥበብ ከእናንተ ጠፍታለችና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ምነው ዝም ብትሉ! ያ ከጥበብ ይቈጠርላችሁ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ምነው ዝም ብላችሁ ብትኖሩ! ይህ ጥበብ በሆነላችሁ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይልቅስ ዝም ብትሉ ኖሮ ጠቢባን መስላችሁ በታያችሁ ነበር! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ምነው ዝም ብላችሁ ብትኖሩ! ይህ ጥበብ በሆነላችሁ ነበር። 参见章节 |