Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 13:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 አሁን ፈጽሜ ዝም እል ዘንድ፥ ከእኔ ጋር የሚ​ፋ​ረድ ማን ነው?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ሊከስሰኝ የሚችል አለ? ካለም፣ ዝም ብዬ ሞቴን እጠብቃለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከእኔስ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? አሁን እኔ ዝም ብል እሞታለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 የሚከሰኝ ካለ፥ ሳልከራከር ጸጥ ብዬ እሞታለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ከእኔስ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? አሁን እኔ ዝም ብል እሞታለሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 13:19
13 交叉引用  

“እጆ​ችህ ፈጠ​ሩኝ፤ ሠሩ​ኝም፤ ከዚ​ያም በኋላ ዞረህ ጣል​ኸኝ።


ዝም በሉ፤ እና​ገ​ርም ዘንድ ተዉኝ፤ ከቍ​ጣ​ዬም ልረፍ።


“ነገር ግን ሁለት ነገ​ርን ስጠኝ፤ የዚ​ያን ጊዜ ከፊ​ትህ አል​ሰ​ወ​ርም፤


ወዮ​ልኝ! አፋ​ች​ሁን በእኔ ላይ ከፍ ከፍ ታደ​ር​ጋ​ላ​ች​ሁና፤ ትጓ​ደ​ዱ​ብ​ኛ​ላ​ችሁ፤ ትዘ​ል​ፉ​ኛ​ላ​ች​ሁም።


ነገር ቢኖ​ርህ ተና​ገር፤ ትጸ​ድቅ ዘንድ እወ​ድ​ዳ​ለ​ሁና ተና​ገር።


ስለ​ዚ​ህም እኔ አፌን አል​ከ​ለ​ክ​ልም፤ በመ​ን​ፈሴ ጭን​ቀ​ትን እና​ገ​ራ​ለሁ፤ የነ​ፍ​ሴ​ንም ምሬት በኀ​ዘን እገ​ል​ጣ​ለሁ።


ስለ ምን መተ​ላ​ለ​ፌን ይቅር አት​ልም? ኀጢ​አ​ቴ​ንስ ስለ ምን አታ​ነ​ጻም? አሁን በም​ድር ውስጥ እተ​ኛ​ለሁ፤ በማ​ለ​ዳም አል​ነ​ቃም።”


ከእ​ርሱ ጋር ይከ​ራ​ከር ዘንድ ቢወ​ድድ፥ ከሺህ ነገር አን​ዱን መመ​ለስ አይ​ች​ልም።


እነሆ፥ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይረ​ዳ​ኛል፤ ማን ይጎ​ዳ​ኛል? እነሆ፥ ሁላ​ችሁ እንደ ልብስ ታረ​ጃ​ላ​ችሁ፤ ብልም ይበ​ላ​ች​ኋል።


እኔም እን​ዲህ አልሁ፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ስም አላ​ነ​ሣም፤ ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ በስሙ አል​ና​ገ​ርም፥” በአ​ጥ​ን​ቶች ውስጥ እንደ ገባ እን​ደ​ሚ​ነ​ድድ እሳት ያለ በልቤ ሆነ​ብኝ፤ ደከ​ምሁ፤ መሸ​ከ​ምም አል​ቻ​ል​ሁም።


እን​ግ​ዲህ እርሱ ራሱ ካጸ​ደቀ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመ​ረ​ጣ​ቸ​ውን ሰዎች የሚ​ቃ​ወ​ማ​ቸው ማነው?


跟着我们:

广告


广告