ኢዮብ 13:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፤ ሕይወቴንም በእጄ አጥብቄ አኖራታለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሥጋዬን በጥርሴ፣ ሕይወቴንም በእጄ ለምን እይዛለሁ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፥ ሕይወቴንም በእጄ አኖራለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “ጥርሴን ነክሼ ስጨነቅ የምኖረው ለምንድን ነው? ሕይወቴም በእጄ ላይ ነች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፥ ሕይወቴንም በእጄ አኖራለሁ። 参见章节 |